ወደ የCIS ማህበረሰብ ጥናት ለወላጆች እንኳን በደህና መጡ፡፡
መመሪያ
- ይህ የዳሰሳ ጥናት ለማጠናቀቅ 10 ደቂቃዎችን ይወስዳል፡፡
- እባክዎ ሙሉውን ጥናት ሞልተው ያጠናቅቁ፡፡ ያልተጠናቀቁ የዳሰሳ ጥናት መረጃዎችን ከወሰድን የሚሰበሰበው መረጃ የተሳሳተ ሊሆን ይችላል፡፡
- አንድ የዳሰሳ ጥናት የሚሞላው ለአንድ ቤተሰብ አንድ ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን፣ ጥናቱን በአንድ ልጅ ማድረግ የሚፈልጉ ከሆነ፣ አንድ ሊንክን በተደጋጋሚ በመጠቀም ማድረግ ይችላሉ፡፡ የአንድ ልጅ ጥናትን ሞልተው ካጠናቀቁ በአሳሹ ላይ URL ይቅዱት እና በድጋሚ ይሙሉት፡፡
- ምላሽ መስጠቱን ሌላ ጊዜ መቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ፣ በገጹ የላይኛው -ቀኝ ክፍል ላይ ያለውን "ያስቀምጡ እና በኋላ ይቀጥሉ" የሚለውን ይንኩ እና ኢሜሎን እንዳስገቡ ያረጋግጡ ፣ ጥናቱን መሙላቱን ለማጠናቀቅ ሲፈልጉ ተመሳሳይ የሆነ የአሳሽ መተግበሪያ እና ተመሳሳይ ኮምፒውተር መጠቀም እንዳለቦት አይርሱ፡፡
እዚህ ያለነው ለመርዳት ነው፣ ስለዚህም ስለ የዳሰሳው ጥናቶች ወይም የቴክኒካል ጉዳዮች ልምድ ጥያቄዎች ካሎት፣ እባክዎ በ
accreditation@cois.org ላይ ያግኙን፡፡
የግላዊነት ማሳወቂያ
ይህ የዳሰሳ ጥናት ዲዛይን የተደረገው እና የቀረበው በአለም አቀፍ ትምህርት በቶች ካውንስል CIS ሲሆን የተደረገበትም አላማ ትምህርት ቤቱ እንደ (CIS) አባል እንደመሆኑ በአለም አቀፍ የእውቅና ሂደት ውስጥ ሆኖ ስርአቶቹን ማሻሻል እንዲችል የእርስዎን አስተያየቶች እና ምላሾች ለመቀበል ታስቦ ነው፡፡ የእርስዎ የጥናት ምለሽዎ ስም እንዳልተጠቀሰበት ተደርጎ ነው የሚወሰደው፡፡
CIS የዳሰሳ ጥናት ምላሾችን የሚሰበስበው ለጥናት አላማዎች እና ትምህርት ቤቶች የጥናት ውጤቶችን የበለጠ መረዳት እንዲችሉ ለማስቻል ነው፡፡ በዚህ ጥናት ውስጥ የሚሰጡት ምላሾች ለሌሎች ጥቅሞች በጭራሹኑ አይውሉም፡፡ የእርስዎን ምላሾች ለመሰብሰብ ሲባል እርስዎ አይፒ አድራሻ በየድረ-ገጽ መተግበሪያ በኩል ይሰበሰብ እና ለCIS ይቀርባል፡፡
የCIS ህጋዊ መሰረት የእርስዎን መረጃ ህፋዊ በሆነ ሂደት ላይ በመመስረት በሂደት ውስጥ ለማስኬድ ነው፡፡(አንቀጽ 6(1)(f)).
ለየእርስዎ መረጃ መብቶች ላይ እና የእርስዎን መረጃ CIS እንዴት እንደሚይዘው/እንደሚያስቀምጠው ለማወቅ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ የእኛን
የግላዊነት መመሪያ ይመልከቱ፡፡
Incorrect input. Please enter a number
Incorrect input. Please enter a number
Incorrect input. Please enter a number
Incorrect input. Please enter a number
Incorrect input. Please enter a number
Incorrect input. Please enter a number
Incorrect input. Please enter a number